| ሙሉ ስም | ወረዳ | መግቢያ ሰዓት | ምድብ ቦታ | መውጫ ሰዓት | ስልክ ቁጥር | ምርመራ | ስምሪት የሰጠው አካል | የዕለቱ ስምሪት | የውሎ ሪፖርት | ቀን |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| 1ኛ ምናለ አባቡ 2ኛ ጫላ ደሳለኝ 3ኛ ድርቤ ታከለ 4ኛ አህመድ አብዶ 5ኛ ሲሳይ መገርሳ 6ኛ ሚሚ አንኮ 7ኛ ፀሀይ ምትኩ 8ኛ ሸዋ መለስ 9ኛ አማረች ስሜ 10ኛ ታምሩ አዱኛ 11ኛ ዳኜ ኦዴሳ 12ኛ ተመስገን አጥናፉ 13ኛ ታደሰ መልካሙ 14ኛ ሽኩሪ አርቡ | 10 | 1ኛ 1:10 2ኛ 1:30 3ኛ 1:25 4ኛ 1:20 5ኛ 1:26 6ኛ 1:17 7ኛ 1:25 8ኛ 1:21 | ከ2ኛ እና3ኛ ህገ-ወጥ የጎዳና ንግድ መከላከል ንግድ ባንክ አካባቢ 4ኛ እና 5ኛ ቀጠና4/5 6ኛ እና 7ኛ አባይ ባንክ አካባቢ የጎዳና ንግድ መከላከል | 1ኛ 6:10 2ኛ 6:30 3ኛ 7:00 4ኛ 6:20 5ኛ 7:00 6ኛ 7:17 7ኛ 6:25 8ኛ 6:55 | +251 94 705 7845 | ከ9ኛ እስከ13ኛ ያሉት ኦፊሰሮች በስልጠና ምክንያት እና 14ኛ ደግሞ በወሊድ ምክንያት በስራ ገበታቸው ሊገኙ አልቻሉም | ምናለ አባቡ | *ጠንካራ የሆነ ህገ-ወጥ የጎዳና ንግድ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ይሰራ *በየቀጠናው ያለው መሬት ባንክ የገቡት ቦታዎች ቅኝት እና ጥበቃ ይደረግ | ቀን 09/04/2018 በዛሬው ህለት በተሰጠው ስምሪት መሰረት ጠንካራ የሆነ ህገ-ወጥ የጎዳና ንግድ ሉካንዳ ከንግድ ባንክ እስከ ካምፕ መግቢያ ድረስ ህገ-ወጥ የጎዳና ንግድ የማፅዳት ስራ ተሰርቶዋል *ልላው መሬት ባንክ የገቡ ቦታዎች የመጠበቅ እና የመቃኘት ስራ ተሰርቶዋል። | 10/04/2018 |
| 0 | ||||||||||
| 0 | ||||||||||
| 0 | ||||||||||
| 1ኛ ምናለ አባቡ 2ኛ ጫላ ደሳለኝ 3ኛ ድርቤ ታከለ 4ኛ አህመድ አብዶ 5ኛ ሲሳይ መገርሳ 6ኛ ሚሚ አንኮ 7ኛ ፀሀይ ምትኩ 8ኛ ሸዋ መለስ 9ኛ አማረች ስሜ 10ኛ ታምሩ አዱኛ 11ኛ ዳኜ ኦዴሳ 12ኛ ተመስገን አጥናፉ 13ኛ ታደሰ መልካሙ 14ኛ ሽኩሪ አርቡ | 10 | 1ኛ 1:10 2ኛ 1:30 3ኛ 1:25 4ኛ 1:20 5ኛ 1:26 6ኛ 1:17 7ኛ 1:25 8ኛ 1:21 | ከ2ኛ እና3ኛ ቀጠና 1እና2 4ኛ እና 5ኛ ቀጠና6/7 6ኛ እና 7ኛ አባይ ባንክ አካባቢ የጎዳና ንግድ መከላከል | 1ኛ 6:10 2ኛ 6:30 3ኛ 7:00 4ኛ 6:20 5ኛ 7:00 6ኛ 7:17 7ኛ 6:25 8ኛ 6:55 | +251 94 705 7845 | ከ9ኛ እስከ13ኛ ያሉት ኦፊሰሮች በስልጠና ምክንያት እና 14ኛ ደግሞ በወሊድ ምክንያት በስራ ገበታቸው ሊገኙ አልቻሉም | ምናለ አባቡ | *ሁሉም ኦፊሰር የተሟላ የስራ ልብሱን ዩኒፎርምን በመልበስ ወደ ስራ መሰማራት አለበት። *በየቀጠናው ያለው መሬት ባንክ የገቡት ቦታዎች ቅኝት እና ጥበቃ ይደረግ። *ሁሉም ኦፊሰር ከስራ መልስ የስራ ክንውን ሪፖርት ሳያደርግ እንዳይወጣ። | ቀን 11/04/2018 በዛሬው ህለት በተሰጠው ስምሪት መሰረት መሬት ባንክ የገቡ ቦታዎች ላይ የጥበቃ እና ከለላ የመስጠት ስራ ተሰርቶዋል። *ህገ-ወጥ የበረንዳ ንግድ የመከላከል ስራ ተሰርቶዋል። | 11/04/2018 |
| 1ኛ ምናለ አባቡ 2ኛ ጫላ ደሳለኝ 3ኛ ድርቤ ታከለ 4ኛ አህመድ አብዶ 5ኛ ሲሳይ መገርሳ 6ኛ ሚሚ አንኮ 7ኛ ፀሀይ ምትኩ 8ኛ ሸዋ መለስ 9ኛ አማረች ስሜ 10ኛ ታምሩ አዱኛ 11ኛ ዳኜ ኦዴሳ 12ኛ ተመስገን አጥናፉ 13ኛ ታደሰ መልካሙ 14ኛ ሽኩሪ አርቡ | 10 | 1ኛ 1:25 2ኛ 1:30 3ኛ 1:25 4ኛ 1:20 5ኛ 1:26 6ኛ 1:17 7ኛ 1:25 8ኛ 1:21 | ከ2ኛ እና3ኛ ቀጠና 1እና2 4ኛ እና 5ኛ ቀጠና6/7 6ኛ እና 7ኛ አባይ ባንክ አካባቢ የጎዳና ንግድ መከላከል | 1ኛ 6:25 2ኛ 6:40 3ኛ 7:00 4ኛ 6:20 5ኛ 7:15 6ኛ 7:17 7ኛ 6:20 8ኛ 6:30 | +251 94 705 7845 | ከ9ኛ እስከ13ኛ ያሉት ኦፊሰሮች በስልጠና ምክንያት እና 14ኛ ደግሞ በወሊድ ምክንያት በስራ ገበታቸው ሊገኙ አልቻሉም | ምናለ አባቡ | ከ1ኛ እስከ 4ኛ ድረስ ያሉት ከ18 አደባባይ እስከ ሉካንዳ ንግድ ባንክ ድረስ እና ከ5ኛ እስከ 8ኛ ያሉት ከሉካንዳ ንግድ ባንክ አንስቶ እስከ ኮምፕሬሲቭ ት/ቤት ድረስ ህገወጥ የጎዳና ንግድ የመከላከል እና የመቆጣጠር ስራ ይሰራ። | በዛሬው ዕለት በተሰጠው ስምሪት መሰረት ሁሉም ኦፊሰር ከ18 አደባባይ እስከ ሉካንዳ ኮምፕሬሲቭ ት/ቤት ድረስ ህገወጥ የጎዳና ንግድ የመከላከል ስራ ተሰርቶዋል። | 12/04/2018 |
| 0 | ||||||||||
| 0 | ||||||||||
| 1ኛ ፀሀይነሽ ሀ/ሚካኤል 2ኛ ዘሪቱ ቦደና 3ኛ አብርሀም አሰፋ 4ኛ ፀሀይ ምትኩ 5ኛ አሰገደች አሰፋ 6ኛ አዲሱ ቢራቱ 7ኛ አማረ ወርቁ 8ኛ ፍቅርተ አሰፋ 9ኛ ሀብታሙ ነጋሽ 10ኛ ወንዱ ፍርዳሳ 11ኛ ምስጋናው ያለው 12ኛ አልጉ ሞቱማ 13ኛ ጫላ ኢዴሳ | 10 | 1ኛ 1:10 2ኛ 1:30 3ኛ 1:25 4ኛ 1:20 5ኛ 1:26 6ኛ 1:17 7ኛ 1:25 8ኛ 1:21 9ኛ 1:10 10ኛ 1:22 11ኛ 1:23 12ኛ 1:14 13ኛ 1:25 | 2ኛ እና 3ኛ ቀጠና 1/2 4ኛ እና 5ኛ ቀጠና 3/4 7ኛ እና 8ኛ ንግድ ባንክ ጎዳና 9ኛ እስከ 13ኛ ከልኳንዳ ፖሊስ ካምፕ መግቢያ ጎዳና | 1ኛ 6:10 2ኛ 6:30 3ኛ 7:00 4ኛ 6:20 5ኛ 7:00 7ኛ 6:25 8ኛ 6:55 9ኛ 6:00 10ኛ 6:21 11ኛ 6:10 12ኛ 6:23 13ኛ 6:00 | 6ኛ በልዩ ስራ እና 13ኛ በስልጠና ምክንያት በስራ ገበታቸው አልተገኙም | ፀሀይነሽ ሀ/ሚካኤል | *ሁሉም ኦፊሰር ጠንካራ የሆነ ህገ ወጥ የጎዳና ንግድ የመከላከል እና የመቆጣጠር ስራ ይስራ። *ሁሉም ኦፊሰር የሰራውን ስራ ሪፖርት ሳይሰጥ እንዳይወጣ። *ሁሉም ኦፊሰር በመደበበት ምድብ ቦታ በንቃትና በትኩረት መስራት አለቀት። | * በዛሬው ዕለትበተሰጠን ስምሪት መሰረት ህገ-ወጥ የጎዳና ንግድ ከ18 እስከ ኮምፕሬሲቭ ልኳንዳ ንግድ ድረስ የመከላከል ስራ ተሰርቶዋል። *ከሰላምና ፀጥታ ጋር በቅንጅት አብረን ሰርተናል። | 13/04/2018 | |
| 1ኛ ፀሀይነሽ ሀ/ሚካኤል 2ኛ ዘሪቱ ቦደና 3ኛ አብርሀም አሰፋ 4ኛ ፀሀይ ምትኩ 5ኛ አሰገደች አሰፋ 6ኛ አዲሱ ቢራቱ 7ኛ አማረ ወርቁ 8ኛ ፍቅርተ አሰፋ 9ኛ ሀብታሙ ነጋሽ 10ኛ ወንዱ ፍርዳሳ 11ኛ ምስጋናው ያለው 12ኛ አልጉ ሞቱማ 13ኛ ጫላ ኢዴሳ | 10 | 1ኛ 1:10 2ኛ 1:30 3ኛ 1:25 4ኛ 1:20 5ኛ 1:26 7ኛ 1:25 8ኛ 1:21 9ኛ 1:11 10ኛ 1:21 11ኛ 1:00 12ኛ 1:27 | 2ኛ እና 3ኛ ቀጠና 03/04 ከ4ኛ እስከ 7ኛ ቀጠና 6/7 ከ8ኛ እስከ 10ኛ ድረስ ከ18አደባባይ አንስቶ እስከ ልኳንዳ ድረስ ህገወጥ ጎዳና መከላከል 11ኛ እና12ኛ ቀጠና ቀጠና 5 | 1ኛ 6:10 2ኛ 6:30 3ኛ 7:00 4ኛ 6:20 5ኛ 7:00 7ኛ 6:25 8ኛ 6:55 9ኛ 6:12 10ኛ 6:00 11ኛ 6:27 12ኛ 6:50 | 6ኛ በልዩ ስራ እና 13ኛ በስልጠና ምክንያት በስራ ገበታቸው አልተገኙም | ፀሀይነሽ ሀ/ሚካኤል | *ሁሉም ኦፊሰር ጠንካራ የሆነ ህገ ወጥ የጎዳና ንግድ የመከላከል እና የመቆጣጠር ስራ ይስራ። *ሁሉም ኦፊሰር የሰራውን ስራ ሪፖርት ሳይሰጥ እንዳይወጣ። *ሁሉም ኦፊሰር በመደበበት ምድብ ቦታ በንቃትና በትኩረት መስራት አለቀት። | * በተሰጠው ስምሪት መሰረት ሁሉም ኦፊሰር ህገ-ወጥ የጎዳና ንግድ የመከላከል እና የመቆጣጠር ስራ ተሰርቶዋል:: * ሌላው መንገድ ዘግተው የገራጅና ጎሚስታ የሚሰሩ አካላትን የማስነሳትና መንገዱን የማፅዳት ስራ ተሰርቶዋል። ሌላው ከሰላምና ፀጥታ አካላት በጥብቅ ቅንጅት በመፍጠር ስራዎች ተሰርቶዋል። | 14/04/2018ዓ/ም | |
| 0 |